ዘፀአት 30:15
ዘፀአት 30:15 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ለሕይወታቸው ቤዛ ይህን መባ ሲያቀርቡ ሀብታሙም ሆነ ድኻው እኩል ይክፈል እንጂ የሀብታሙ ክፍያ ብዙ የድኻው ክፍያ አነስተኛ አይሁን።
Share
ዘፀአት 30 ያንብቡዘፀአት 30:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለነፍሳችሁ ቤዛ የእግዚአብሔርን ስጦታ ስትሰጡ ባለ ጠጋው ከሰቅል ግማሽ አይጨምር፤ ድሃውም አያጕድል።
Share
ዘፀአት 30 ያንብቡ