ማቴዎስ 24:12-13
ማቴዎስ 24:12-13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዐመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡማቴዎስ 24:12-13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ክፋት ስለሚገንን የብዙ ሰዎች ፍቅር ይቀዘቅዛል፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡማቴዎስ 24:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡ