መዝሙር 105:42-43
መዝሙር 105:42-43 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጠላቶቻቸውም አሠቃዩአቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። ብዙ ጊዜ አዳናቸው፤ እነርሱ ግን በምክራቸው አስመረሩት፥ በኀጢአታቸውም መከራ ተቀበሉ።
መዝሙር 105:42-43 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለባሪያው ለአብርሃም የሰጠውን፣ ቅዱስ የተስፋ ቃሉን አስቧልና። ሕዝቡን በደስታ፣ ምርጦቹንም በእልልታ አወጣቸው።