መዝ​ሙረ ዳዊት 105:42-43

መዝ​ሙረ ዳዊት 105:42-43 አማ2000

ጠላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም አሠ​ቃ​ዩ​አ​ቸው፥ ከእ​ጃ​ቸ​ውም በታች ተዋ​ረዱ። ብዙ ጊዜ አዳ​ና​ቸው፤ እነ​ርሱ ግን በም​ክ​ራ​ቸው አስ​መ​ረ​ሩት፥ በኀ​ጢ​አ​ታ​ቸ​ውም መከራ ተቀ​በሉ።