መጽሐፈ መዝሙር 105:42-43

መጽሐፈ መዝሙር 105:42-43 አማ05

ለአገልጋዩ ለአብርሃም የሰጠውን ቅዱስ ቃል ኪዳን አሰበ። ስለዚህ የተመረጠውን ሕዝቡን መርቶ አወጣ፤ እነርሱም በደስታ ዘመሩ፤ እልልም አሉ።