መዝሙር 105:42-43

መዝሙር 105:42-43 NASV

ለባሪያው ለአብርሃም የሰጠውን፣ ቅዱስ የተስፋ ቃሉን አስቧልና። ሕዝቡን በደስታ፣ ምርጦቹንም በእልልታ አወጣቸው።