የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)ናሙና

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

ቀን {{ቀን}} ከ5

"አንድሰውእንዴትሊወደኝይችላል?"

እንደዚህያለነገርአስበውያውቃሉ? እኔአውቃለሁ.

አስተዳደጌከፍፁምነትየራቀነበር።አሁንምነው።ነገርግንበአሥራዎቹዕድሜውስጥሳለሁብዙጥፋቶችንእናእፍረትንተሸክሜያለሁ።ሰዎችእንደ “እግዚአብሔርይወድሃል” ወይም “ለህይወትህጥሩእቅድአለው” ያሉነገሮችንይነግሩኝነበር።

“አስደናቂጸጋ” የሚለውንየመዝሙርታሪክየምወደውለዚህነው።

አስደናቂፀጋእንዴትያለሚጥምድምፅነው

እንደእኔያለንጎስቋላአዳነ!

ጠፍቼነበር፣አሁንግንተገኝቻለሁ;

ተውሬነበርአሁንግንአይቻለሁ።

በቤተክርስቲያንውስጥየኖራችሁምይሁንያልኖራቸሁይህንመዝሙርታውቁታላችሁ።በታሪክውስጥከተመዘገቡትመዝሙሮችአንዱየሆነው “አስደናቂጸጋ” በኤልቪስ፣በአሬታፍራንክሊንእናበቦኖተዘምሯል።ኔልሰንማንዴላመሪነትሲይዝዘምሬውነበር፡፡በተጨማሪምበሲምፕሰንስላይምየማጀቢያሙዚቃሆኗል!

ግንየማታውቁትነገር “አስደናቂጸጋ” የተጻፈውበአሥራስምንተኛውክፍለዘመንበነበረየባርነትመርከብካፒቴንጆንኒውተንነው።

ኒውተንብዙዎቻችንንበንፅፅርፍፁምእንድንመስልየሚያደርግመጥፎስምነበረው።ስህተትሰርቻለሁብላችሁታስባላችሁ? እንደቆሸሻችሁይሰማችኋል? የኒውተንእጆችበሰውሕይወትለትርፍየመነገድጥፋተኝነትንተጨማልቀዋል።

ታዲያይህሰውእግዚአብሔርምንያህልእንደወደደውየሚገልጽመዝሙርእንዴትሊጽፍቻለ?

መልሱጸጋነው።

የኢየሱስክርስቶስምሥራችእኔእናአንተበእግዚአብሔርእንድንወደድራሳችንንማንፃትእንችልም።ስለእኛመጥፎውንእያወቀ፣ከኃጢአታችንሊያድነንአሁንምወደእኛበፍቅርቀርቧል።

ሮሜ 5፡8 እንዲህይላል፡- “ነገርግንገናኃጢአተኞችሳለንክርስቶስስለእኛሞቶአልናእግዚአብሔርለእኛያለውንየራሱንፍቅርያስረዳል''። (NIV)

ጆንኒውተንበእግዚአብሔርጸጋሲሳለቅበትአመታትንአሳልፏል።ስለእግዚአብሔርፍቅርእኔእየሰማሁያደኩትንተመሳሳይነገሮችሰምቷል።ምናልባትእናንተምየሰማችኋቸውንነገሮች፡፡ግንማመንአልቻለም… ማመንአልፈለገም።

ከዚያምአንድቀንሌሊትበኃይለኛማዕበልውስጥየባሪያመርከቧንሲመራወደአምላክለምሕረትንጮኸ።መርከቡበሰላምሲያልፍ፣በመጨረሻበኢየሱስአመነእናምለረጅምጊዜየናቀውንጸጋተቀበለ።

በኋላ፣በታላቋብሪታንያየባሪያንግድንበማስቆምላይኒውተንሚናተጫውቷል።ሰባኪሆነ፣ድሆችንበመንከባከብ፣እናምሰዎችንከሁሉምየህይወትዘርፎችያሰባሰበፓስተርበመሆንመልካምስምገነባ።

የእግዚአብሔርጸጋኒውተንንማዳንብቻሳይሆን፣ኒውተንንምለውጦታል።

ነገርግንኒውተንከእግዚአብሔርጋርባለውግንኙነትየቱንምያህልቢያድግ፣ይህሁሉበጸጋመሆኑንፈጽሞአልዘነጋም።ኃጢአቱፍርድይገባውነበር።የእኛምእንዲሁ።ነገርግንየእግዚአብሔርፍቅርያንንፍርድበመስቀልላይበፈቃዱበወሰደውበኢየሱስላይእንዲያወርድአደረገው።ይህአስደናቂጸጋነው።

ኒውተንዘግይቶእንዲህብሏል …

"ሁለትነገሮችንአስታውሳለሁ፤እኔታላቅኃጢአተኛመሆኔን - እናክርስቶስታላቅአዳኝመሆኑን!"

ታዲያ፣ስለዚያጥፋትናውርደትስ? ስለስህተቶቻችሁስ? መልሳችሁብትወስዱምትመቸውያደረካችሁትወይምየተናገራችሁትነገሮችስ? የምትወደዱነችሁ? ኃጢአታችሁከእግዚአብሔርጸጋይበልጣልን?

ዛሬከኒውተንትምህርትእንውሰድየእግዚአብሔርፍቅርበእኛዋጋላይእንደማይመሰርት፣እናፀጋውእንደእኔያለንምስኪንለማዳንከበቂበላይእንደሆነትምህርትእንውሰድእናእንረፍ።

በረከት፣

ኒክሆል

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 2

ስለዚህ እቅድ

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

በዚህ የጸጋ አምልኮ መዝሙር አማካኝነት እግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ፍቅር ጥልቅ እወቅ። ወንጌላዊው ኒክ ሆል በእናንተ ላይ የሚዘመረውን የእግዚአብሔር የጸጋ መዝሙር እንድትቀላቀሉ በሚጋብዝ ኃይለኛ የ5 ቀን አምልኮ ይመራዎታል።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን PULSE Outreach ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://anthemofgrace.com/

ተዛማጅ እቅዶች