የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)ናሙና

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

ቀን {{ቀን}} ከ5

በየቀኑምትሰሟቸው.. ድምጾች።አንዳንዶቹበጭንቅላታችሁውስጥናቸው. አንዳንዶቹማህበራዊህይውታችሁውስጥናቸው።አንዳንዶቹከጓደኞቻችሁየመጡናቸው።አንዳንዶቹበግልጽከሚጠሏችሁይመጣሉ።

ማንእንደሆናችሁሊነግሯችሁየሚሞክሩድምጾችናቸው ... እናመሆንያለባቸሁንለመሆንምንማድረግያስፈልጋል።

የእነዚህሁሉድምፆችአንድችግርየገቡትንቃልመፈጸምአለመቻላቸውነው።ማንነትህልፍታችሁምታገኙት፣በራሳችሁምታዉቁትወይምለማቆየትመታገልያልባችሁነገርአይደለም።የእግዚአብሔርስጦታነው፣ ​​እናዛሬእንድታውቁትልረዳችሁእፈልጋለሁ።

ፓስተርእናየሃይማኖትምሁርየሆኑትጆንፓይፐር፣ “በኢየሱስውስጥ፣እውነተኛማንነታችንንአናጣም፣ነገርግንእውነተኛማንነታችንእንሆናለን፣በእርሱብቻ'' በማለትጽፈዋል።

ታዲያእውነተኛማንነትህንየትነውየምታገኘው?

በገንዘብ? በተከታዮችውስጥ? በስኬትውስጥ? በመልክ? በፖለቲካውስጥ? በስልጣንላይ? በለንደረጃ ? በወሲብ?

አይደለም፣በኢየሱስብቻነው።

2ኛቆሮንቶስ 5፡17 “ስለዚህማንምበክርስቶስቢሆንአዲስፍጥረትነው፤አሮጌውነገርአልፎአል፤እነሆ፥ሁሉምአዲስሆኖአል” ይላል። (NIV)

ይህታላቅዜናነው! ማንነታችንለክርክርሚቀርብአይደለምማለትነው።ማንነታችሁከፈጠራችሁናካዳናችሁአምላክነውሚምጣው። “አናንተበኢየሱስየተፈጠራችሁአዲስፍጥረትናችሁ... የሌላውንተቀባይነትለማግኘትከመሞከር፣ዋጋችሁንለማሳየትማይጠበቅባችሁ፣ካለፈውህይወታችሁመሮጥማይጠበቅባችሁናችሁ” ይላል።

በኢየሱስበኩልበእግዚአብሔርጸጋማለትምበኢየሱስበኩል፣አናንተእንደቀድሞውአይደላችሁም፣ሌሎችእንደሚያስቧችሁአይደላችሁም፣ወይምዓለምመሆንአለባችሁብሎየሚናገረውአይደላችሁም።ይልቁንስየተወደዳችሁየእግዚአብሔርልጆችናችሁ።

እናበጣምደስየሚልውነገርእዚህጋርነው…

እግዚአብሔርስለፈጠራችሁ፣ወደእሱበቀረባችሁመጠን፣ይበልጥየተፈጠራቹለትንዓላማትሆናላችሁ።በሆነመንገድ፣ሁላችንምበራሳችንለማወቅብዙጊዜእናጥረትየምናጠፋለትንእውነተኛማንነትይመልስልናል።

ይህምንማለትእንደሆነታውቃላችሁ?

ሌሎችዝቅበሚያደርጓችሁጊዜራሳችሁንስትጠራጠሩወይምየአለምንተቀባይነትለማግኘትስትፋፉአጥብቃችሁየምትይዙትእውነትአላችሁ።ጸንታችሁመቆምእንዲህማለትትችላላችሁ፣ “እኔማንእንደሆንኩአውቃለሁ።በጥያቄውስጥሚገባአይደለም።እኔየእግዚአብሔርልጅነኝ፣ይቅርየተባልኩ፣ነጻየወጣሁእናበኢየሱስእንደአዲስየተፈጠርኩነኝ።

ዛሬሄዳችሁሞክሩት; በስራ፣በማህበራዊጉዳዮች፣ከጓደኞቻችሁጋር፣በውስጣችሁ።እግዚአብሔርበኢየሱስበኩልይሰጣችሁንማንነትአረጋግጡ።ተቀበሉት።እመኑት።በውስጡኑሩ።በተጨማሪምእግዚአብሔርምንያህልእንደሚወዳችሁአትርሱ።

በረከት፣

ኒክ ሆል

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 3ቀን 5

ስለዚህ እቅድ

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

በዚህ የጸጋ አምልኮ መዝሙር አማካኝነት እግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ፍቅር ጥልቅ እወቅ። ወንጌላዊው ኒክ ሆል በእናንተ ላይ የሚዘመረውን የእግዚአብሔር የጸጋ መዝሙር እንድትቀላቀሉ በሚጋብዝ ኃይለኛ የ5 ቀን አምልኮ ይመራዎታል።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን PULSE Outreach ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://anthemofgrace.com/

ተዛማጅ እቅዶች