1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
Compare
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛም ሁላችን፥ በመጋረጃ በማይሸፈን ፊት፥ የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን፥ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፥ ይህም መንፈስ ከሚሆን ጌታ የመጣ ነው።
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ፊቱን ሲያዞር መጋረጃው ይወገዳል።
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን የሚሆን አንዳችን ነገር ልናስብ እኛ የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ላልሆነ፥ ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን አበቃን፤ ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Explore 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
YouVersion uses cookies to personalize your experience. By using our website, you accept our use of cookies as described in our Privacy Policy
Home
Bible
Plans
Videos