1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በመሴፋና በአሮጌው ከተማ መካከል አኖረው፤ ስሙንም፥ “እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል” ሲል “አቤንኤዜር” ብሎ ጠራው። እብነ ረድኤት ማለት ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:3
ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ፥ “በሙሉ ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሳችሁ እንግዶችን አማልክትና ምስሎቻቸውን ከመካከላችሁ አርቁ፤ ልባችሁንም ወደ እግዚአብሔር አቅኑ፤ እርሱንም ብቻ አምልኩ፤ እርሱም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ያድናችኋል” ብሎ ተናገራቸው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:3
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:4
የእስራኤልም ልጆች የበዓሊምን አማልክትና የአስጣሮትን ምስሎች አራቁ፤ እግዚአብሔርንም ብቻ አመለኩ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:4
Home
Bible
Plans
Videos