1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው፥ “በእነርሱ ላይ እንዳልነግሥ እኔን ናቁ እንጂ አንተን አልናቁምና በሚሉህ ነገር ሁሉ የሕዝቡን ቃል ስማ።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:7
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:8
ከግብፅ ካወጣኋቸው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን ትተው እንግዶች አማልክትን በማምለካቸው እንደ ሠሩት ሥራ ሁሉ እንዲሁ በአንተ ደግሞ ያደርጉብሃል።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:8
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:5-6
እንዲህም አሉት፥ “እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፤ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ ሌሎች አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ አንግሥልን።” “የሚፈርድልን ንጉሥ ስጠን” ባሉት ጊዜም ነገሩ ሳሙኤልን አስከፋው፤ ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:5-6
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:19
ሕዝቡ ግን የሳሙኤልን ነገር ይሰሙ ዘንድ እንቢ አሉ፥ “እንዲህ አይሁን፤ ነገር ግን ንጉሥ አንግሥልን፤
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:19
Home
Bible
Plans
Videos