1
የሉቃስ ወንጌል 22:42
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲህም አለ፥ “አባት ሆይ፥ ብትፈቅድስ ይህን ጽዋ ከእኔ አሳልፈው፤ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”
مقایسه
የሉቃስ ወንጌል 22:42 را جستجو کنید
2
የሉቃስ ወንጌል 22:32
እኔ ግን ሃይማኖታችሁ እንዳይደክም ስለ እናንተ ጸለይሁ፤ አንተም ተመልሰህ ወንድሞችህን አጽናቸው።”
የሉቃስ ወንጌል 22:32 را جستجو کنید
3
የሉቃስ ወንጌል 22:19
ኅብስቱንም አነሣ፤ አመስገነ፤ ፈትቶም ሰጣቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “ስለ እናንተ ቤዛ ሆኖ የሚሰጥ ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህንም ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤”
የሉቃስ ወንጌል 22:19 را جستجو کنید
4
የሉቃስ ወንጌል 22:20
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋዉን አንሥቶ እንዲህ አላቸው፥ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈስሰው ደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
የሉቃስ ወንጌል 22:20 را جستجو کنید
5
የሉቃስ ወንጌል 22:44
ፈራ፤ መላልሶም ጸለየ፤ ላቡም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ሆነ።
የሉቃስ ወንጌል 22:44 را جستجو کنید
6
የሉቃስ ወንጌል 22:26
ለእናንተ ግን እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ከእናንተ ታላቁ እንደ ታናሽ ይሁናችሁ፤ አለቃውም እንደ አገልጋይ ይሁን።
የሉቃስ ወንጌል 22:26 را جستجو کنید
7
የሉቃስ ወንጌል 22:34
እርሱ ግን፥ “ጴጥሮስ ሆይ፥ እልሃለሁ፥ ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ እንደማታውቀኝ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 22:34 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها