1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ብቻ ሆነህ ስላገኘሁህ፥ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ወደ መርከቡ ግባ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ 600 ዓመት በሆነው ጊዜ፥ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ውሃ ምንጮች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፤ በሰማይ ያሉት የውሃ መስኮቶች ሁሉ ተከፈቱ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị