1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሌባ ግን ሊሰርቅና ሊያርድ፥ ሊያጠፋም ካልሆነ በቀር አይመጣም፤ እኔ ግን የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኙ፥ እጅግም እንዲበዛላቸው መጣሁ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:10
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
“ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ ቸር ጠባቂ ስለ በጎቹ ነፍሱን ይሰጣል።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:11
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
የእኔ የሆኑ በጎች ግን ቃሌን ይሰሙኛል፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:27
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ለዘለዓለሙም አይጠፉም፤ ከእጄም የሚነጥቃቸው የለም።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:28
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
እውነተኛዉ የበጎች በር እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩልም የሚገባ ይድናል፤ ይገባልም ይወጣልም፤ መሰማርያም ያገኛል።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:9
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14
ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ የእኔ የሆኑትን መንጋዎችን አውቃለሁ፤ የእኔ የሆኑትም ያውቁኛል።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:14
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
እነርሱን የሰጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበልጣልና፤ ከአባቴም እጅ መንጠቅ የሚችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
8
የዮሐንስ ወንጌል 10:15
አብ እኔን እንደሚያውቀኝ እኔም አብን አውቀዋለሁ፤ ለበጎችም ቤዛ አድርጌ ሰውነቴን አሳልፌ እሰጣለሁ።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:15
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
ከእኔ ማንም አይወስዳትም፤ ነገር ግን እኔ በፈቃዴ እሰጣታለሁ፤ እኔ ላኖራት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ እወስዳት ዘንድ ሥልጣን አለኝና፤ ይህንም ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:18
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የበጎች በር እኔ ነኝ።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:7
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
ጠባቂ ያይደለ፥ በጎቹም ገንዘቡ ያይደሉ ምንደኛ ግን፥ ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም መጥቶ በጎችን ይነጥቃቸዋል፥ ይበትናቸዋልም።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:12
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ የማይገባ፥ በሌላም በኩል የሚገባ ሌባ፥ ወንበዴም ነው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 10:1
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị