1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጎ እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲህ ወዶታልና።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:16
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ልጁን ወደዚህ ዓለም አልላከውምና።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:17
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ “እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም” አለው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:3
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም፤ በእርሱ ያላመነ ግን ፈጽሞ ተፈርዶበታል፤ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም አላመነምና።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:18
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጥቶአልና፤ ሰውም ሥራው ክፉ ስለሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን መርጦአልና።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:19
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።”
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:30
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ክፉም ስለሆነ ሥራው እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:20
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር የቍጣ መቅሠፍት በላዩ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:36
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለው የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:14
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 3:35
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị