ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11 መቅካእኤ

በሮችሽም ሁልጊዜ ይከፈታሉ፤ ሰዎች የአሕዛብን ብልጽግና የተማረኩትንም ነገሥታቶቻቸውን ወደ አንቺ ለማምጣት ሌሊትና ቀን አይዘጉም።