መዝሙረ ዳዊት 105:42-43

መዝሙረ ዳዊት 105:42-43 መቅካእኤ

ለአገልጋዩ ለአብርሃም የነገረውን ቅዱስ ቃሉን አስታውሶአልና። ሕዝቡንም በደስታ የተመረጡትንም በእልልታ አወጣ።