መሳፍንት 17:6
መሳፍንት 17:6 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በዚያን ጊዜ በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው ለራሱ ደስ ያለውን ነገር ሁሉ እንደ ፈለገ ያደርግ ነበር።
Share
መሳፍንት 17 ያንብቡመሳፍንት 17:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰውም ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
Share
መሳፍንት 17 ያንብቡ