እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፦
በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጥህ ሆይ፤ ዐይኖቼን ወደ አንተ አነሣለሁ።
እግዚአብሔር ሆይ! ዙፋንህ በሰማይ ወደ ሆነው ወደ አንተ እመለከታለሁ።
በሰማይ የምትኖር ሆይ፥ ዐይኖቼን ወደ አንተ አነሣሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች