6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትናሙና
![6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans-staging%2F14183%2F1280x720.jpg&w=3840&q=75)
አዳዲስ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች
ሉቃስ 6:24-41
- ኢየሱስ ተከታዮቹ ገንዘብንና ሃብትን እንዴት አድርገው እንዲጠቀሙ ነው የሚፈልገው?
- አንድ ሰው በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እንዴት ነው ሽልማትን ሊያገኝ የሚችለው?
- ምን አይነት የመስጠት መርሆችን ማየት እችላለሁ?
- ስለ ገንዘብ እና ሃብት ባለኝ አመለካከት እግዚአብሔር በህይወቴ ምን አይነት ብርሃን ሊያሳየኝ ይፈልጋል?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ
![6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans-staging%2F14183%2F1280x720.jpg&w=3840&q=75)
ገንዘብ እና ሃብት እንዴት ነው ከመንግስቱ ጋር የሚዛመዱት?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus