6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትናሙና

ገንዘብ ልዩነትን ያመጣል
ሉቃስ 19:45-48; 21:1-4
- ከኢየሱስ ድርጊት እና ቃላት እኔን ያነሳሳኝ ምንድን ነው?
- መበለቷ ያላትን የመጨረሻ ሳንቲም መስጠቷ እኔ ምን እንዳስብ ያደረኛል?
- ኢየሱስ ለመንግስቱ ሥራ እንድሰጥ የሚፈልግበት ቦታ የቱ ጋር ነው?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ገንዘብ እና ሃብት እንዴት ነው ከመንግስቱ ጋር የሚዛመዱት?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus