BibleProject | የዮሐንስ መልእክቶች

BibleProject | የዮሐንስ መልእክቶች

25 ቀናት

ይህ ዕቅድ በ25 ቀናት ውስጥ የዮሐንስ ጽሑፎችን ያስዳስስዎታል። እያንዳንዱ መጽሐፍ ለእግዚአብሔር ቃል ያለዎትን መረዳት እና ትስስር ለማሳደግ የተዘጋጁ ቪዲዮዎችን ያካትታል።

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic