BibleProject | የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር

BibleProject | የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር

9 ቀናት

የዮሐንስ ወንጌል ስለኢየሱስ ማንነት በአንድ የቅርብ ጓደኛው የተጻፈ የአይን ምስክርነት ነው። በዚህ የ9-ቀን እቅድ ውስጥ፣ ኢየሱስ የእስራኤል አምላክ ሆኖ ሳለ ስጋን ለብሶ የሰው ልጅ የሆነበትን ታሪክ ያነባሉ። እርሱ፣ በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ መሲህ እና የእግዚአብሔር ልጅ ነው።

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic

ስለ አሳታሚው