6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትናሙና

ዘኬዎስ
ሉቃስ 19:1-10
- የዘኬዎስ ምላሽ ለእኔ ምን አይነት ትርጉም ይሰጠኛል?
- ኢየሱስ በገንዘቤና በሃብቴ ምን እንዳደርግ ነው የሚጠይቀኝ?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ገንዘብ እና ሃብት እንዴት ነው ከመንግስቱ ጋር የሚዛመዱት?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus