የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ጥርጣሬዎቻችንና ተስፋ መቁረጦችናሙና

ጥርጣሬዎቻችንና ተስፋ መቁረጦች

ቀን {{ቀን}} ከ5

መግቢያ

በማቴዎስ 11 ላይ መጥምቁ ዮሐንስ በእስር ቤት እንደሆነ እናያለን፡፡ እርሱ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነትና አገልግሎት ከገጠመው ነገር የተነሳ በመጠራጠር ተይዞ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ገባ፡፡ ኢየሱስም ዮሐንስ የእግዚአብሔርን ታማኝነት እንዲያስብ በእስር ቤት ለሚገኘው ለዮሐንስ መልዕክት ላከለት፡፡

በእነዚህ የ5 ቀናት የዕቅድ መልዕክት ውስጥ ተስፋ መቁረጥ፣ ጥርጣሬና የእግዚአብሔር ታማኝነት በተሰኙ ሶስት ወሳኝ ትኩረቶች ላይ በወንጌል መነፅር ምን እንደሚመስሉ እናያለን፡፡ ልክ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ላይ እንዲታመን ለመጥምቁ ዮሐንስ እንዳመለከተው ሁሉ አንተና እኔም በብዙ ጥርጣሬዎች ውስጥና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስናልፍ እንዲሁ ያበረታናል፡፡

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 2

ስለዚህ እቅድ

ጥርጣሬዎቻችንና ተስፋ መቁረጦች

ይህ የአምስት ቀን የንባብ ዕቅድ በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በኩል የተገለጠውን በጥርጣሬዎቻችንና በተስፋ መቁረጦች ግዜያት ሁሉ የእግዚአብሔርን ታማኝነት እውነት እያሳየን ያበረታናል፡፡

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን Returning to the Gospel - East Africa ን ልናመሰግን እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ፣እባክዎ የሚከተለውን ይጎብኙ፡ https://returningtothegospel.com/

ተዛማጅ እቅዶች