1
የሉቃስ ወንጌል 22:42
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።
Konpare
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:42
2
የሉቃስ ወንጌል 22:32
እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:32
3
የሉቃስ ወንጌል 22:19
እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:19
4
የሉቃስ ወንጌል 22:20
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፦ ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:20
5
የሉቃስ ወንጌል 22:44
በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:44
6
የሉቃስ ወንጌል 22:26
እናንተ ግን እንዲህ አትሁኑ፤ ነገር ግን ከእናንተ ታላቅ የሆነ በመካከላችሁ እንደ ታናሽ፥ የሚገዛም እንደሚያገለግል ይሁን።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:26
7
የሉቃስ ወንጌል 22:34
እርሱ ግን፦ ጴጥሮስ ሆይ፥ እልሃለሁ፥ እንዳታውቀኝ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዛሬ ዶሮ አይጮኽም አለው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 22:34
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo