40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርናሙና

ገንዘብ ልዩነት ያመጣል
ሉቃስ 19:45 - 21:4
- የኢየሱስ ተግባራት እንዴት ነው እራሴን እንድፈትሽ የሚያደርገኝ?
- ገንዘብ ከእግዚአብሔር ጋር በንፅህና እንዳልኖር የሚያደርገኝ እንዴት ነው?
- ገንዘብ በመስጠትና በማግኘት ውስጥ ቅድሚያ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus