BibleProject | የጳውሎስ ደብዳቤዎችናሙና
ስለዚህ እቅድ

ይህ ዕቅድ ወደ ጳውሎስ መልእክቶች በ53 ቀን ጕዞ ይወስድዎታል። እያንዳንዱ መጽሐፍ ለእግዚአብሔር ቃል ያለዎትን መረዳት እና ትስስር ለማሳደግ በተለይ የተዘጋጁ ቪዲዮዎችን ያካትታል።
More
BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic