የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎችናሙና

BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎች

ቀን {{ቀን}} ከ28

"ዘወረደ" የሚለው ቃል መምጣትን ያመላክታል። ስለዚህ በዚህ የዘወረደ ወቅት፣ የተስፋን፣ ሰላምን፣ ደስታን እና የፍቅርን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም በማሰላሰል እነዚህ መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ እንዲያሰላስሉ እንጋብዝዎታለን።

ለመጀመሪያው ሳምንት የተስፋን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም እንመረምራለን። ይህ ቪዲዮ ዛሬ በምን መልኩ አበረታታዎት? በማህበራዊ የትስስር ገጾች #BibleProjectAdventReflections የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም ሃሳብዎን ያካፍሉን። ከእርስዎ ልንሰማ እንወዳለን።

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 2

ስለዚህ እቅድ

BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎች

ባይብል ፕሮጀክት የዘወረደ ተከታታይ ትምህርቶችን ያዘጋጀው ግለሰቦች፣ ቡድኖች እንዲሁም ቤተሰቦች ዘወረደን፣ ማለትም የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት እንዲያከብሩ ለማነሳሳት ነው። ተስፋ፣ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎች እንዲያጤኑ ለማገዝ እንዲጠቅም፣ ይህ የአራት ሳምንት የጥናት እቅድ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና ሃሳብ ጫሪ ጥያቄዎችን አካቷል። እነዚህ አራት መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ ለመረዳት፣ ይህን የጥናት እቅድ ይምረጡ።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበን BibleProject ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://bibleproject.com/Amharic/

ተዛማጅ እቅዶች